Scroll down for English
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቅድመ ሁኔታዎች
በ ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር ላይ የ ሚገቡ ዝርዝሮች ለሁሉም ሰው የሚቀርቡ መረጃዎች ናቸው:: በዚህ ድህረ ገጽ ላይ የሚገቡ መረጃወች በ ፍለጋ ፍርግም(search engine) ተፈልገው ይገኛሉ::
ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር መረጃዎን ለ ሌላ ወገን አይሸጥም ወይም አሳልፎ አይሰጥም፣ ነገርግን ለህዝብ ይታይ ዘንድ ከለጠፉት የማይፈልጉት መልዕክቶች ከሶስተኛ ወገን ሊላክልዎ ይችላሉ::
ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር በሚለጠፉት መረጃዎች ያለአግባብ አገልግሎት ላይ መዋል ወይም በተጠቃሚዎች መካከል በሚደረግ ግንኙነት ምክንያት ለሚፈጠሩ ችግሮች ማንኛውንም ሃላፊነት አይወስድም::
የኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር ተጠቃሚወች ስለሚያሰጧቸው መረጃወች ትክክለኛነት የማጣራት ስራ አይፈጽምም:: ተጠቃሚወች ትክክለኛ ያልሆነ ወይም ጊዜው ያለፈበት መረጃ ሊሰጡ ይችላሉ::
ከራስዎ እና የሚያፈላልጉት ልጅዎ ውጭ የሌሎች ሰወችን ፎቶዎች አይለጥፉ::
ከ ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር ማንም ሰው ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅወትም::
Terms of Service
Listings on Ethiopian Adoption Connection are public. Content put on this site will be available through search engines. Ethiopian Adoption Connection will not expose or sell your contact information; however, if you choose to post it publicly, you run the risk of receiving unsolicited spam.
Ethiopian Adoption Connection assumes no liability for damages resulting from connections made between users or from posted information being misused. Ethiopian Adoption Connection has not made an independent investigation into the accuracy of information provided by users. It is possible for an individual to enter inaccurate information, or that information could be outdated. In cases of alleged breach of confidentiality or accuracy, EAC supports the position of searching families. People over 18 years old can post their information here; anyone under 18 must have parental consent.
Do not post photos of people other than yourself or your child on whose behalf you are searching.
Using EAC is free. We are an all volunteer nonprofit organization accepting donations to continue our work.