Adoptees and Adoptive parents please use the form on this link.
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቅድመ ሁኔታዎች
በ ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር ላይ የ ሚገቡ ዝርዝሮች ለሁሉም ሰው የሚቀርቡ መረጃዎች ናቸው:: በዚህ ድህረ ገጽ ላይ የሚገቡ መረጃወች በ ፍለጋ ፍርግም(search engine) ተፈልገው ይገኛሉ:: ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር መረጃዎን ለ ሌላ ወገን አይሸጥም ወይም አሳልፎ አይሰጥም፣ ነትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር በሚለጠፉት መረጃዎች ያለአግባብ አገልግሎት ላይ መዋል ወይም በተጠቃሚዎች መካከል በሚደረግ ግንኙነት ምክንያት ለሚፈጠሩ ችግሮች ማንኛውንም ሃላፊነት አይወስድም:: የኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር ተጠቃሚወች ስለሚያሰጧቸው መረጃወች ትክክለኛነት የማጣራት ስራ አይፈጽምም:: ተጠቃሚወች ትክክለኛ ያልሆነ ወይም ጊዜው ያለፈበት መረጃ ሊሰጡ ይችላሉ:: ከ18 ዓመት በላይ የሆናቸው አዋቂዎች የግል መረጃዎቻቸውን በዚህ ድህረ-ገጽ ላይ ማስፈር ይችላሉ፡፡ ነገር ግን 18 ዓመት ያልሞላቸው ልጆች የወላጆቻቸውን ፈቃድ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከራስዎ እና የሚያፈላልጉት ልጅዎ ውጭ የሌሎች ሰወችን ፎቶዎች አይለጥፉ:: ከ ኢትዮጵያ የማደጎ(ጉዲፈቻ) ትስስር ማንም ሰው ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅወትም::
Contact information for the mother or closest living relative (or a neighbor who can get them on the phone) must be provided. Adoptive parents, friends, and ‘searchers’ are not accepted as contacts for birth family.