Ethiopian father searching for male, birth name Docter Abebe, born in 2007 in Wolayita zone, SNNPR. He was adopted at age 3 in 2010 to unknown country through Bethzatha Children’s Home Association. Father’s name is Abebe Kelto.
መረጃውን ያስገባው( ከታች ከተቀመጡት አማራጮች አንዱን ይምረጡ) / Submitted by Ethiopian Father searching for child
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ / Gender of Child male
የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child Wolayta
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of child’s birth (Western calendar) 2007
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child – Docter Abebe
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption – include nicknames Docter Abebe
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age when child entered care center or orphanage 3
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2010
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 3
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2010
ከህጻኑ(ኗ) ጋር አብረው ለጉዲፈቻ የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎትልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted with child 0
ለሌላ ቤተሰብ ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎት ልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted to other families 0
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption UNKNOWN Adoption Agency
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted
-UNKNOWN receiving country
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 1 / Orphanage/care center #1

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Bethzatha Children’s Home Association
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center
Nationalities, and Peoples Region, Southern Nations
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center
Nationalities, and Peoples Region, Wolayita – Southern Nations
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City/Town of orphanage or care center
Sodo (Wolaita Sodo)
ስለ የህጻናት ማሳደጊያው ተጫማሪ መረጃ / Additional information about orphanage or care center The orphanage BethZatha was in Sodo town at time
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 2 / Orphanage/care center #2
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center UNKNOWN orphanage
ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠ ህጻን መረጃ / Information on Child Given for Adoption
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ስም / Name of person who gave the child for adoption Abebe Kelto
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ከህጻኑ(ኗ) ጋር ያለው ዝምድና / Relationship of person who gave the child for adoption Father
ህጻኑን(ኗን) የተቀበለው ድርጅት / Organization that received the child Bethzatha
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ክልል / Region where child was given Nationalities, and Peoples Region, Southern Nations
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ዞን / Zone where child was given
Nationalities, and Peoples Region, Wolayita – Southern Nations
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ከተማ / City/Town where child was given
Sodo (Wolaita Sodo)
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc.Wolayta Zone SNNPR