ኢትዮጲያውያን ቤተሰቦች የእናንተን ልጆቾ እዚህ ይፈልጋሉ።

ይህ ከኢትዮጲያ በጉዲፈቻ የተወሰዱ ልጆች ዝርዝር ሲሆን የተዘጋጀውም ለኢትዮጲውያን ቤተሰቦች ነው፡፡ በዚህ ዝርዝር ለይ የቀረበው መረጃ ኢትዮጲውያን ቤተሰቦች በጉዲፈቻ ስለተወሰዱ ልጆቻቸው ካላቸው መረጃ ጋር የተለያየ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህም ከመረጃ እጥረት የሚመጣ ነው፡፡ ስሞች ተቀይረው ሊሆን ይችላል፤ ዓመተ ምህረቶች በሁለት ዓመት እና ከዛም በላይ ልዩነት ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡ ሌሎችም ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ በሰንጠረዡ ለይ ያሉትን ረድፎች ለመመልከት ከላይ ይጫኑ፡፡ ሰንጠረዡን በቀኝ በኩል ያለውን የፍለጋ ሳጥን በመጫን በጥልቀት መጎብኘት ይቻላል፡፡ አንድ ልብ ማለት የሚያስፈልገው ነገር  የኢትዮጲያ ስሞች በእንግሊዘኛ ቋንቋ በተለያዩ ፊደሎች ሊጻፉ ስለሚችሉ ከስም ውጪ ባሉ ሌሎች መንገዶች ለምሳሌ በህጻናት ማሳደጊያው ስም ወይም አድራሻ መፈለግ የተሻለ ውጤት ሊያስገኝ ይችላል፡፡  ዓመተ ምህረቶች የተቀመጡት በፈረንጆች የጊዜ አቆጣጠር መሆኑን ልብ ይሏል፡፡

ቤተሰብ ፍለጋ-ኢትዮጲያን አዶብሽን ኮኔክሽን በመረጃዎቹ ለይ ላሉ ስህተቶች ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል፡፡ 

Search for your adopted child here.

This is the list of adopted children for their Ethiopian families. The data may be different than what Ethiopian families have due to lack of information. Names could be changed, dates can be off by a couple of years or more, and so on. Columns on the table can be sorted by clicking at the top. Search the table using the search box on the right; however, note that there are many western spellings of Ethiopian names, meaning it’s good to search by other terms such as orphanage names or location. Dates are in GC, meaning Western calendar.

Beteseb Felega – Ethiopian Adoption Connection is not responsible for possible errors in this information.