መረጃውን ያስገቡ

መመሪያ 

የሚችሉትን ያክል መረጃ ይስጡ:: መመለስ የማይችሉት ጥያቄ ቢያጋጥምዎ  ይለፉት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ይሂዱ::

1. ሦስት ስልክ ቁጥሮችን መስጠት አለብህ/ሽ።
2. አንዱ ቁጥር በሕይወት ያለ የቅርብ ዘመድ ለምሳሌ የእናት ወይም የአባት ቁጥር መሆን አለበት።
3. የ ህጻኑ(ኗ)ን ፎቶ ሊያካትቱ ይችላሉ:: የሌሎች የ ቤተሰብ አባላት ፎቶዎች ፈቃደኛ ከሁኑ በድህረ ገጹ ላይ እንለጥፋቸዋለን::
4. በትእግስት ይጠብቁ:: ከ ልጅዎ እና ቤተሰቡ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ረዥም ጊዜ ሊዎስድ ይችላል::