የልጆች መረጃ የህጻኑ ስም፡- ደምሳቸው (ግምት) ጾታ፡- ወንድ ህጻኑ የተወለደበት ዓመት፡- 1989/1990 ዓ.ም (በኢትዮጲያ አቆጣጠር) ህጻኑ በጉዲፈቻ ሲሰጥ የነበረበት ዕድሜ፡- 1 ዓመት ህጻኑ በጉዲፈቻ የተወሰደበት ዓመት፡- 2001/02 ዓ.ም (በኢትዮጲያ አቆጣጠር) ህጻኑ የነበረበት የህጻናት ማሳደጊያ፡- ቀጨኔ ህጻናት ማሳደጊያ የህጻኑ መነሻ/የትውልድ ቦታ፡- አዲስ አበባ የጉዲፈቻ ወኪል ድርጅት፡- ለስ ኢንፋንትስ ሬኒ ዴ ላ ሚሲሪኮርዴ (ፈረንሳይ) ህጻኑ በጉዲፍቻ የተወሰደበት … Continue reading የጉዲፈቻ ልጅ ፍለጋ Adoptee Search: Boy Born 1997 Addis Ababa Adopted 1999 to Switzerland through Les Enfants Reine de la Misericorde via Kechene Children’s Home
