የልጆች መረጃ የህጻኑ ስም፡- ፋሲካ ጾታ፡- ሴት ህጻኑ የተወለደበት ዓመት፡- 2001/02 ዓ.ም (በኢትዮጲያ አቆጣጠር) ህጻኑ በጉዲፈቻ ሲሰጥ የነበረበት ዕድሜ፡- 0-12 ወራት ህጻኑ በጉዲፈቻ የተወሰደበት ዓመት፡- 2001/02 ዓ.ም (በኢትዮጲያ አቆጣጠር) ህጻኑ የነበረበት የህጻናት ማሳደጊያ፡- ሃና ኬር ሴንተር (ሃና የእንክብካቤ ማዕከል) የህጻኑ መነሻ/የትውልድ ቦታ፡- አዲስ አበባ የጉዲፈቻ ወኪል ድርጅት፡- ቤተር ፊዩቸር አዶፕሽን (አሜሪካ) ህጻኑ በጉዲፍቻ የተወሰደበት ሃገር፡- … Continue reading የጉዲፈቻ ልጅ ፍለጋ Adoptee Search: Girl Born and Adopted in 2009 to USA through Better Future Adoptions
