Ethiopian mother searching for female, birth name Sinkinesh, born in 2003 near Areka, SNNPR. She was adopted at age 4 in 2007 to Spain through Fenot Lewogen orphanage. Mother’s name is Aster Z. Post placement photos of Sinkinesh are available.
መረጃውን ያስገባው( ከታች ከተቀመጡት አማራጮች አንዱን ይምረጡ) / Submitted by Ethiopian Mother
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ / Gender of Child Female
የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child Wolayta
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of child’s birth (Western calendar) 2003
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Sinkinesh
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Sinkinesh
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age when child entered care center or orphanage 4
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage 2007
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 4
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2007
ከህጻኑ(ኗ) ጋር አብረው ለጉዲፈቻ የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎትልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted with child 0
ለሌላ ቤተሰብ ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎት ልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted to other families 0
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information (other children not adopted, other children the adopted child may remember) Sinkinesh has brothers named Lidetu andBedilu, and sisters Etaferahu and Mihiret. They are living together in Areka town
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption UNKNOWN Adoption Agency
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted Spain
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 1 / Orphanage/care center #1
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Fenot Lewogen
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Addis Ababa Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Addis Ababa – Addis Ababa Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City/Town of orphanage or care center Addis Ababa
ስለ የህጻናት ማሳደጊያው ተጫማሪ መረጃ / Additional information about orphanage or care center The orphanage took the children through government from their home town, Areka, to Addis Ababa
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 2 / Orphanage/care center #2
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center UNKNOWN orphanage
ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠ ህጻን መረጃ / Information on Child Given for Adoption
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ስም / Name of person who gave the child for adoption Aster Z.
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ከህጻኑ(ኗ) ጋር ያለው ዝምድና / Relationship of person who gave the child for adoption Mother
ህጻኑን(ኗን) የተቀበለው ድርጅት / Organization that received the child Fenote Lewogen
ህጻኑን(ኗን) የተቀበለው ግለሰብ ስም / Name of person who received the child Dola from Areka town and Tamirat from Addis Ababa
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ክልል / Region where child was given Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ዞን / Zone where child was given Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region – Wolayita
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ከተማ / City/Town where child was given UNKNOWN city or town
ልጅዎን ለማፈላለግ የሚጠቅም ተጨማሪ መረጃ / Additional information that could be useful in finding your child Last contact in 2009 before that the adoptive family sent photo and letter and report.
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Areka