መረጃውን ያስገባው( ከታች ከተቀመጡት አማራጮች አንዱን ይምረጡ) / Submitted by Ethiopian Mother searching for children
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ / Gender of Child siblings, Female and Male
የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child Wolayta
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of child’s birth (Western calendar) Born in 2006
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Bethelhem Daka
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Bethelhem Daka
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age when child entered care center or orphanage 5
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2011
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 5
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2011
ከህጻኑ(ኗ) ጋር አብረው ለጉዲፈቻ የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎትልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted with child 1 Younger brother named Tesfalegn Daka was adopted with Bethlehem. He was two years old at the time of adoption – born in 2009 and adopted in 2011.
ለሌላ ቤተሰብ ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎት ልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted to other families 0
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information (other children not adopted, other children the adopted child may remember) Bethelhem has brother named Degu and sister Zinashi they are living with their mother and their father (father deceased prior to the adoption)
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption UNKNOWN
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted UNKNOWN
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 1 / Orphanage/care center #1
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center UNKNOWN
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region -Wolayita
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City/Town of orphanage or care center Sodo (Wolaita Sodo)
ስለ የህጻናት ማሳደጊያው ተጫማሪ መረጃ / Additional information about orphanage or care center
Hidota Orphanage Center is in Wolayta Sodo but takes in children from different areas.
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 2 / Orphanage/care center #2
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center UNKNOWN
ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠ ህጻን መረጃ / Information on Child Given for Adoption
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ስም / Name of person who gave the child for adoption Ayelech C
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ከህጻኑ(ኗ) ጋር ያለው ዝምድና / Relationship of person who gave the child for adoption Mother
ህጻኑን(ኗን) የተቀበለው ድርጅት / Organization that received the child Hidota Orphanage
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ክልል / Region where child was given Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ዞን / Zone where child was given Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region – Wolayita
ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ከተማ / City/Town where child was given Sodo (Wolaita Sodo)
ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው(ስለተሰጠችው) ህጻን ተጨማሪ መረጃ / Additional information on child given for adoption The child was adopted with her younger brother Tesfalgn / Tesfalegn Daka through Hidota Children’s Home Association
ልጅዎን ለማፈላለግ የሚጠቅም ተጨማሪ መረጃ / Additional information that could be useful in finding your child Bethelhem Daka was adopted with her younger brother named Tesfalegn Daka. He was two years old at the time of adoption – born in 2009 and adopted in 2011. Their father died before the adoption. Ther is no photo of the children.
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. The family is living in Boloso Sore