Ethiopian father Admasu searching for female Dinknesh / Dinkinesh / Dinke adopted to the USA in 2011 at the age of 4. The orphanage was Children’s Cross Connection and the agency Christian World Adoption. Dinke has some sort of scar on her right leg.
መረጃውን ያስገባው( ከታች ከተቀመጡት አማራጮች አንዱን ይምረጡ) / Submitted by Ethiopian Father searching for child
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child – include nicknames Dinknesh Admasu, Dinke
የህጻኑ(ኗ) ጾታ / Gender of Child Female
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) February 2007
የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child Wolayta
ተጨማሪ መረጃ ስለ ህፃኑ(ኗ) ብሔር / Additional information about child’s ethnicity SNNPR
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age when child entered care center or orphanage 3

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2010
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 4
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2011
ለማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው ልጅዎ ተጨማሪ መረጃ( ህጻኑ(ኗ) ሊያስታውሳቸው የሚችሉ ሌሎች ሰወች፣ ህጻኑ(ኗ) ሰውነት ላይ ያለ ጠባሳ፣ የማሪያም ስመት(ሽታ)፣ የአካል ጉዳት፣ የቀዶ ህክምና፣ ልዮ መገላጫዎች ወዘተ) / Additional information about the adopted child (other people the child may remember, scars, birthmarks, disabilities, surgeries, unique traits, etc.) On her right leg, there is a mark like from a surgery or injury
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Christian World Adoption (USA)
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ / Ethiopian representative of adoption agency Henok, head of project
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 1 / Orphanage/care center #1
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Tigray Region
የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 2 / Orphanage/care center #2
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Children’s Cross Connection CCC
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center SNNPR
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region Wolayita / Wolayta / Wolaitta SNNPR
ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠ ህጻን መረጃ / Information on Child Given for Adoption
ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ስም / Name of person who gave the child for adoption Admasu W

ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ከህጻኑ(ኗ) ጋር ያለው ዝምድና / Relationship of person who gave the child for adoption Father
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc.
SNNPR, Wolaita Zone, Damot Pulasa