Ethiopian Father Searching for Boy Abush Adopted to Unknown Country in 2010

Ethiopian father, Gitamo, searching for male adopted as a baby in 2010. The child’s name is Abush Gitamo. Someone come to Gitamo’s house, probably a social worker from an orphanage. Gitamo’s wife had died and he gave the child without taking any information about where the child was going. The child is originally from Wolayta Zone where Gitamo still lives.

መረጃውን ያስገባው( ከታች ከተቀመጡት አማራጮች አንዱን ይምረጡ) / Submitted by Ethiopian Father searching for child

ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

Abush-Gitamo
Abush Gitamo

የህጻኑ(ኗ) ጾታ / Gender of Child male

የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child Wolayta

የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of child’s birth 2009

ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Abush Gitamo

የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Abush Gitamo

ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age when child entered care center or orphanage 0-12 months

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2010

ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 0-12 months

Father, Gitamo
Father, Gitamo

ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2010

ከህጻኑ(ኗ) ጋር አብረው ለጉዲፈቻ የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎትልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted with child 0

ለሌላ ቤተሰብ ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጡ ወንድሞች፣ እህቶች፣ የአክስት ወይም አጎት ልጆች ካሉ መረጃ ይስጡ / Give information about brothers, sisters or cousins adopted to other families 0

ለማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው ልጅዎ ተጨማሪ መረጃ( ህጻኑ(ኗ) ሊያስታውሳቸው የሚችሉ ሌሎች ሰወች፣ ህጻኑ(ኗ) ሰውነት ላይ ያለ ጠባሳ፣ የማሪያም ስመት(ሽታ)፣ የአካል ጉዳት፣ የቀዶ ህክምና፣ ልዮ መገላጫዎች ወዘተ) / Additional information about the adopted child (other people the child may remember, scars, birthmarks, disabilities, surgeries, unique traits, etc.) Abush was 10 months old at time of adoption

ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information

ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption UNKNOWN Adoption Agency

ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted UNKNOWN receiving country

የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 1 / Orphanage/care center #1

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center UNKNOWN orphanage

የህጻናት ማሳደጊያ ቁጥር 2 / Orphanage/care center #2

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center UNKNOWN orphanage

ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠ ህጻን መረጃ / Information on Child Given for Adoption

ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ስም / Name of person who gave the child for adoption Gitamo Gillo

ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ከህጻኑ(ኗ) ጋር ያለው ዝምድና / Relationship of person who gave the child for adoption Father

ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ክልል / Region where child was given UNKNOWN 

ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ዞን / Zone where child was given UNKNOWN

ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ከተማ / City/Town where child was given UNKNOWN 

ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው(ስለተሰጠችው) ህጻን ተጨማሪ መረጃ / Additional information on child given for adoption Someone come to Gitamo’s house, probably a social worker from an orphanage. Gitamo’s wife had died and he gave the child without taking any information about where the child was going. 

ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Wolayta SNNPR

    Contact Us.

    Your Name (required)

    Your Email (required)

    Subject

    Your Message

    Save