
Ethiopian Family Search: Hewan Meseret Born in Bench Maji in 2000 and Adopted to France. The adoption paperwork stated that her parents were deceased, however they are alive. She also has two brothers. They are all hoping to make contact with her. The adoption agency and orphanage were probably Les Amis Enfants du Monde (AEM) and Toukoul.
መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information
የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ሴት Girl

ተጨማሪ መረጃ ስለ ህፃኑ(ኗ) ብሔር / Additional information about child’s ethnicity Sheko
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2000
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Hewan Meseret
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Hewan Meseret
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 4 years

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2002
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 2 or 4 years
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2002
( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information (other children not adopted, other children the adopted child may remember) Hewan has two older brothers, Abele and Natnael.
የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story
ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily or Unknown
የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story Hewan’s brother Abele gave her for adoption at the instruction of their parents. They were in a very poor economic situation and wanted more for her. In order to get her adopted, they had to say that they died. That’s what Abele gave them. They are alive, however.
ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Unknown, probably Toukoul
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center SNNPR
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Bench Maji
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City or Town of orphanage or care center Mizan Town
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown, probably Les Amis Enfants du Monde (AEM)
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted France
ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Abele, brother
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Bench Maji, Sheko