Ethiopian mother searching for girl, Almaz Teshome, born in 1988 in Amhara Region. She was possibly adopted to France or Belgium via an unknown orphanage in the Bahir Dar area.
መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ሴት Girl
የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child አማራ Amhara
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) Born in 1988
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Almaz Teshome
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Almaz Teshome
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 5 years old
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 1993
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 5 years old
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 1993
ለማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው ልጅዎ ተጨማሪ መረጃ( ህጻኑ(ኗ) ሊያስታውሳቸው የሚችሉ ሌሎች ሰወች፣ ህጻኑ(ኗ) ሰውነት ላይ ያለ ጠባሳ፣ የማሪያም ስመት(ሽታ)፣ የአካል ጉዳት፣ የቀዶ ህክምና፣ ልዮ መገላጫዎች ወዘተ) / Additional information about the adopted child (other people the child may remember, scars, birthmarks, disabilities, etc.) None
ስለ ጉዲፈቻ ቤተሰቦች መረጃ (የጉዲፈቻ ቤተሰቦቹ ስም፣ ስለቤተሰቡ የሚያውቁት ማንኛውም አይነት ነገር) / Give information about adoptive family No information about the adoptive parents
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠ ሌላስ እየፈለጉት ያለ ልጅ (ልጆች) አልዎት? / Are you searching for other adopted children? አይ No
የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story
ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily
የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story Agere’s husband died in the war, so she didn’t have an income. She decided to place her child with people that could help her. The process of adoption began through labor and social affairs and then her child was adopted. Agere has not had any information about Almaz since that time.
ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Minister of Labor and Social Affairs in Bahir Dar
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Amhara Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Bahir Dar – Amhara Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City or Town of orphanage or care center Bahir Dar
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted Unknown
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠበት(ተሰጠችበት) ሃገር ተጨማሪ መረጃ / Additional Country Information The child may have been adopted to France or Belgium
አድራሻ / Contact Information
ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Agere A.
ኢትዮጵያዊው ቤተሰብ ከልጁ ጋር ያላቸው ዝምድና / Ethiopian family member relationship to child Mother
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Agere lives in the Amhara Region