Ethiopian father is searching for boy, Wubieshet Abraham, born in 2008. Wubieshet’s father, Abraham, relinquished him for adoption due to economic difficulties. He was adopted to the USA around age 3 in 2011.
መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information
የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ወንድ Boy

የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2008
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Wubieshet Abraham / Wubshet / Wubishet
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Wubieshet Abraham
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 1 year
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2009
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 3 years
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2011
ስለ ጉዲፈቻ ቤተሰቦች መረጃ (የጉዲፈቻ ቤተሰቦቹ ስም፣ ስለቤተሰቡ የሚያውቁት ማንኛውም አይነት ነገር) / Give information about adoptive family PPR is on file.
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information (other children not adopted, other children the adopted child may remember) Tseganesh A, female, is 18 and in grade 8. Eyasu A, male, is 10 years old and in grade 4.
የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story
ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily or Unknown
የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story Who gave the child for adoption? Wubieshet’s father, Abraham, gave him for adoption due to economic difficulties.
ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Save the Children Home Association
የህጻናት ማሳደጊያው ሌሎች ሰራተኞች / Other orphanage or care center workers Tseday (manager) and Yakob (worker)
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Nationalities, and Peoples Region, Southern Nations
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City or Town of orphanage or care center Hosana, Hosaena, Hosanna, Hosaina
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown

ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA
ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Abraham, father
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Addis Ababa