Ethiopian family is searching for a boy, named Mengesha Tesema. He was born in 2005 and adopted to the USA at age 4. He may remember his father and uncle. This family hasn’t received any updates and would like to know how their child is doing. The adoptive family photo is on file.
መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ወንድ Boy
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2005
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Mengesha Tesema or Mangesha
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 0-12 months
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) Unknown
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 4 years

ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) Unknown
ለማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው ልጅዎ ተጨማሪ መረጃ( ህጻኑ(ኗ) ሊያስታውሳቸው የሚችሉ ሌሎች ሰወች፣ ህጻኑ(ኗ) ሰውነት ላይ ያለ ጠባሳ፣ የማሪያም ስመት(ሽታ)፣ የአካል ጉዳት፣ የቀዶ ህክምና፣ ልዮ መገላጫዎች ወዘተ) / Additional information about the adopted child (other people the child may remember, scars, birthmarks, disabilities, etc.) The child may remember his father, Tesema A. and his uncle, Elias A.
ስለ ጉዲፈቻ ቤተሰቦች መረጃ (የጉዲፈቻ ቤተሰቦቹ ስም፣ ስለቤተሰቡ የሚያውቁት ማንኛውም አይነት ነገር) / Give information about adoptive family They are from the USA.
የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story
ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily or Unknown
የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story The father, Tesema, gave the child for adoption because the mother passed away.
ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Mussie Children’s Home Association
የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Mr. Mulatu Emanuel
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Addis Ababa Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City or Town of orphanage or care center Unknown
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA
ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Tesema, father; Elias, uncle; Beyenech, sister; Felekech, mother
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. SNNPR