Ethiopian Family Search for Medhin and Mhret Adopted to Unknown Country around 2001

Father of the children
Father of the children

Ethiopian family searching for Medhin and Mhret or Hidgat and Lemlem sent for adoption via SOS Infants Ethiopia and Swedish Friends of Children / Barnens Vänner. The girls were adopted as infants around 2001. Adoptive is unknown, but possibly France or Sweden.

መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family

ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

Mother of the Child
Mother of the Child

የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ሴት Girl

የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2001

ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Twins Medhin and Mhret / Mihiret / Mihret or Frewini or Hidgat and Lemlem

የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Possibly Hidgat and Lemlem

ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 0-12 months

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2001

ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 0-12 months

ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2001

የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story

ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily or Unknown

የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story ህፃናቱ ማንትያ ናቸው ። የተወለዱት በአብርሃ ወ አፅብሃ ቀበሌ በክልተ አውላዕሎ ወረዳ (ውቅሮ) ሲሆን ሁለቱም ህፃናት ሴቶች ነበሩ። በወቅቱ እናታቸው በወሊድ ምክንያት ስለ ሞተች ህፃናቱ ኣባታቸው ሌሎች ተጨማሪ ልጆች ስለነበሩት ለማሳድግ በጣም ስለቸገረው ለውቅሮ ቅድስት ማርያም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን አባ መልአኩ የግብረሰናይ ድርጅት ነበር ያስረከበን። ወላጅ አባት ገበሬ በመሆኑ እንዱሁም በወቅቱ በከባድ ሐዘን ውስጥ ስለ ነበር የህፃናቱ ስም በትክክል ማስታወስ አይችልም። The infants were first given to St Marry College in Wukro, then sent to SOS Infants Ethiopia. The girls are twins. It is not known if they are both alive or not. The father’s name is Afememhr and the mother’s name was Alem (deceased).

ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information

Father of the children
Father of the children

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center SOS Infants Ethiopia

የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Aba Melaku

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Tigray Region

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Mekele – Tigray Region

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City or Town of orphanage or care center Mek’ele

ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information

ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Swedish Friends of Children/Barnens Vänner (Sweden)

ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት ተጨማሪ መረጃ / Additional adoption agency information Tigray Region

ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ / Ethiopian representative of adoption agency SOS Mekelle / Catholic Church

ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted Unknown, maybe France or Sweden.

ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Kahsay T., brother in law

ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Wukro or Wikro, Tigray

    Contact Us.

    Your Name (required)

    Your Email (required)

    Subject

    Your Message