Ethiopian Family Search – Brother Searching for Abel Adopted to the USA in 2008 from Tigray Region

Ethiopian family is searching for their brother Abel who was adopted to the USA through World Association for Children and Parents (WACAP) and SOS Infants Ethiopia around 2008 at age 2. Abel is from Mekelle. The family had updates fora while but the organization closed. 

መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family, brother Kibrom

ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ወንድ Boy

የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child ትግሬ Tigray

የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2007

ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Abel

የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Abel

ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 1 year

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2008

ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 2 years

ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2008

ለማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው ልጅዎ ተጨማሪ መረጃ( ህጻኑ(ኗ) ሊያስታውሳቸው የሚችሉ ሌሎች ሰወች፣ ህጻኑ(ኗ) ሰውነት ላይ ያለ ጠባሳ፣ የማሪያም ስመት(ሽታ)፣ የአካል ጉዳት፣ የቀዶ ህክምና፣ ልዮ መገላጫዎች ወዘተ) / Additional information about the adopted child (other people the child may remember, scars, birthmarks, disabilities, etc.) Family members: Abadi Gebreslasie and Abrehet Kassaye

የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story

ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily

ህጻኑን(ኗን) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የሰጠው ሰው ስም / Name of person who gave the child for adoption Abrhet kahsay, brother of the child

ህጻኑን(ኗን) የተቀበለው ድርጅት / Organization that received the child SOS Infants Ethiopia

ህጻኑ(ኗ) ለ ማደጎ( ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ክልል, ዞን, ከተማ / Region, zone, town where child was given Mekelle

ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center SOS Infants Ethiopia

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Tigray Region

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Mekele – Tigray Region

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City/Town of orphanage or care center Mek’ele

ስለ የህጻናት ማሳደጊያው ተጫማሪ መረጃ / Additional information about orphanage or care center The organization is closed right know in our region that is why we don`t get any information about him

ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information

ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption World Association for Children and Parents (WACAP) (USA)

ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA

ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Tigray, Mekelle

    Contact Us.

    Your Name (required)

    Your Email (required)

    Subject

    Your Message