Ethiopian Mother searching for boys, Debirtu Hampate and Biru Hampate, born in 2005 and 2007 and adopted in 2009 at ages 4 years old and 2 years old to the USA. The children were relinquished due to economic/financial reasons. The children have 2 siblings, one brother and one sister, in Ethiopia that have not been adopted. Mother is searching to hear how Debirtu and Biru are doing.
መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Children’s Information
የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Children ወንድ Boys

የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Children’s Birth (Western Calendar) 2005 and 2007
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Debirtu Hampate and Biru Hampate
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Debirtu Hampate and Biru Hampate
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 3 years and 1 year

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2008
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 4 years and 2 years
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2009
ስለ ጉዲፈቻ ቤተሰቦች መረጃ (የጉዲፈቻ ቤተሰቦቹ ስም፣ ስለቤተሰቡ የሚያውቁት ማንኛውም አይነት ነገር) / Give information about adoptive family No information
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information They have two siblings: one sister, Haptinesh, who is 8 and a brother, Yakob, who is 4.
የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story
ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily
የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story Their mother, Harimte D, relinquished them because of economic problems. She hoped by making this decision, they would have a better life.
ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Misgana Orphanage
የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center SNNPR, Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center Awasa, Hawassa, Awassa Sidama
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City/Town of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Misgana Orphanage
የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ሌሎች ሰራተኞች / Other orphanage or care center workers Abebe and Wubishet
የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Addis Ababa Region
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA
አድራሻ / Contact Information
ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Harmite D and Hampate H

ኢትዮጵያዊው ቤተሰብ ከልጁ ጋር ያላቸው ዝምድና / Ethiopian family member relationship to child Ethiopian parents
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. Sidama Zone