Ethiopian Mother searching for boy, Yakob Yanera, born in 2005 and adopted in 2010 at 3 years old to the USA. The child was relinquished due to economic/financial reasons. The child has 1 half sister in Ethiopia that has not been adopted. Mother is searching to hear how Yakob is doing.
መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family
ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information
የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ወንድ Boy

የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child ሲዳማ Sidama
የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2007
ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Yakob Yanera
የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Yakob Yanera
ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 2 year
ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2009
ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 3 years
ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2010
ስለ ጉዲፈቻ ቤተሰቦች መረጃ (የጉዲፈቻ ቤተሰቦቹ ስም፣ ስለቤተሰቡ የሚያውቁት ማንኛውም አይነት ነገር) / Give information about adoptive family The adoptive family sent a picture one time.
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠ ሌላስ እየፈለጉት ያለ ልጅ (ልጆች) አልዎት? / Are you searching for other adopted children? አይ No
ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information (other children not adopted, other children the adopted child may remember) He has one half sister, Senayt Z. She is 6 years old.
የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story
ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily
የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story His mother, Matafe G, placed him for adoption because of economic problems. She wanted a better life for her child. She placed him with Tikuret for children and women orphanage in SNNPR Hawassa town.
ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information
የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Unknown
የህጻናት ማሳደጊያው ሌሎች ሰራተኞች / Other orphanage or care center workers Sr. Asayech
ስለ የህጻናት ማሳደጊያው ተጫማሪ መረጃ / Additional information about orphanage or care center Tikuret for children and women at Addis Ababa city. South region hawassa town
ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information
ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA
አድራሻ / Contact Information
ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Matafe G
ኢትዮጵያዊው ቤተሰብ ከልጁ ጋር ያላቸው ዝምድና / Ethiopian family member relationship to child Mother
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. SNNPR Sidama Zone