Ethiopia Family Search: Boy Born in 2006 Adopted In 2011 At Age 5 To USA Via Enat Alem Orphanage

Ethiopian Parents searching for boy, Andualem Mekonine / Mekonen / Mekonnen, born in 2006 and adopted in 2011 at 5 years old to the USA via Enat Alem Orphanage. The child was relinquished due to economic/financial reasons. The child has 5 siblings in Ethiopia that have not been adopted. Mother is searching to hear how Andualem is doing.

መረጃውን ያስገባው / Submitted by ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ / Ethiopian Family

ስለ ህጻኑ(ኗ) መረጃ / Child’s Information

የህጻኑ(ኗ) ጾታ Gender of Child ወንድ Boy

Andualem's Ethiopian Family
Andualem’s Ethiopian Family

የህጻኑ(ኗ) ብሄር / Ethnicity of Child ሲዳማ Sidama

የህጻኑ(ኗ) የልደት ቀን(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year of Child’s Birth (Western Calendar) 2006

ህጻኑ(ኗ) ሲወለድ የተሰጠው ስም( ቅጽል ስሞችን ይጨምሩ) / Birth Name of Child Andualem Mekonine / Mekonen / Mekonnen

የማደጎ(ጉዲፈቻ) ስም (በማደጎ(ጉዲፈቻ) ሂደት የልጆች ስም ብዙ ጊዜ ሊለዋወጥ ይችላል:: ስለዚህ እርግጠኛ ካልሁኑ “ሊሆን የሚችል ስም” ይበሉ::) / Name at time of adoption Andualem Mekonine

ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ሲገባ(ስትገባ) የህጻኑ(ኗ) እድሜ ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑ(ኗ)ን ሲያዩት እድሜው(እድሜዋ) ስንት ነበር / Age child entered care center or orphanage 4 years

ልጅዎ በ መች ዓመተምህረት ወደ ህጻናት ማሳደጊያ ገባ(ገባች)? ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ህጻኑን(ኗን) ያዩት በ መች ዓመተምህረት ነው(እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) / Year child entered a care center or orphanage (Western calendar) 2010

ለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) ሲሰጥ(ስትሰጥ) የህጻኑ እድሜ / Age of child at adoption 5 years

ለማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠው(ችው) በመች ዓመተምህረት / Year child was adopted (Western calendar) 2011

Genet, Andualem's Mother
Genet, Andualem’s Mother

ለማደጎ( ጉዲፈቻ) ስለተሰጠው ልጅዎ ተጨማሪ መረጃ( ህጻኑ(ኗ) ሊያስታውሳቸው የሚችሉ ሌሎች ሰወች፣ ህጻኑ(ኗ) ሰውነት ላይ ያለ ጠባሳ፣ የማሪያም ስመት(ሽታ)፣ የአካል ጉዳት፣ የቀዶ ህክምና፣ ልዮ መገላጫዎች ወዘተ) / Additional information about the adopted child (other people the child may remember, scars, birthmarks, disabilities, etc.) No

ስለ ጉዲፈቻ ቤተሰቦች መረጃ (የጉዲፈቻ ቤተሰቦቹ ስም፣ ስለቤተሰቡ የሚያውቁት ማንኛውም አይነት ነገር) / Give information about adoptive family USA

ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) ያልተሰጡ ሌሎች ልጆች ካሉዎት፣ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) የተሰጠው ልጅ ሊያስታውሳቸው የሚችላቸው ሌሎች ህጻናት ካሉ ተጨማሪ መረጃ ይስጡ / Additional information (other children not adopted, other children the adopted child may remember) He has five siblings: Zewditu is 18, Zinabuwa is 15, Tamirat is 13, Tinsae is 6, and Apel is 1.

የልጅዎን ታሪክ እንዴት ለጉዲፌቻ እንደተሰጠ በአጭሩ ይንገሩን / Adoption Story

ልጅዎ ለማደጎ( ለጉዲፈቻ) / The child was የተሰጠው በፈቃድዎት / Given Voluntarily

የኃላ መረጃ ወይም ቀድመ ታርክ / Background information or story The boy was relinquished by his father because of economic / financial reasons.

ስለ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቱ መረጃ / Orphanage and Care Center Information

የህጻናት ማሳደጊያው ስም / Name of orphanage or care center Enat Alem

Mekonine, Andualem's Father
Mekonine, Andualem’s Father

የህጻናት ማሳደጊያው ተወካይ / Representative of orphanage or care center Terer Tafese

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ክልል / Region of orphanage or care center Addis Ababa Region

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ዞን / Zone of orphanage or care center SNNPR, Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region

የህጻናት ማሳደጊያው ያለበት ወይም የነበረበት ከተማ / City/Town of orphanage or care center Awasa, Hawassa, Awassa

ሌላ ህጻናት ማሳደጊያ ውስጥ ገብቶ ነበር? / Was there another orphanage or care center used? አይ / No

ስለ ማደጎ(ጉዲፈቻ) አስፈጻሚው ድርጅት መረጃ / Adoption Agency Information

ማደጎ(ጉዲፈቻ)ውን ያስፈጸመው ድርጅት / Adoption agency that processed the adoption Unknown

ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) የተሰጠበት(የተሰጠችበት) ሃገር / Country to which child was adopted USA

አድራሻ / Contact Information

ይህንን ቅጽ በመሙላት እየረዱት ያለ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ስም / Name of Ethiopian family member who is searching Genet A, Mekonine P

ኢትዮጵያዊው ቤተሰብ ከልጁ ጋር ያላቸው ዝምድና / Ethiopian family member relationship to child Birth parents

ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ /የወላጅ አድራሻ ማለትም፤ ወረዳ፣ ቀበሌ፣ የአካባቢው ልዩ መጠሪያ ስም፣( ለምሳሌ ቦሳ ቃጫ፣ ቆንቶ፣ ጉልጉላ ወዘተ) በአቅራቢያ ያለ የመንግስት ተቋም ( ለምሳሌ ጤና ጣቢያ፣ የቀበሌ ጽ/ቤት፣ ትም/ቤት ወዘተ) የአካባቢው ሁኔታ( ተራራማ ፣ ሜዳማ፣ ጨፌ ወዘተ) በአካባቢው ያለ የህዝብ መገልገያ ( ለምሳሌ ገበያ) አካባቢው ከዋና ከተማ ያለበት አቅጣጫ (ወደ ሰሜን፣ ደቡብ ወዘተ) እንዲሁም ከዋና ከተማ ያለው ርቀት / Location of Ethiopian family including Woreda, Kebele, specific area name (Kacha, Konto, Gulgula), any government facilities near the area (health center, Kebele office, school, etc.) landmarks (mountain, flat area, etc), public facilities (market), direction from main town (north/south/east/west), distance from main town, etc. SNNPR Sidama Zone

    Contact Us.

    Your Name (required)

    Your Email (required)

    Subject

    Your Message