መረጃውን ያስገቡ

መመሪያ 

የሚችሉትን ያክል መረጃ ይስጡ:: መመለስ የማይችሉት ጥያቄ ቢያጋጥምዎ  ይለፉት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ይሂዱ::

የልጅዎ ቤተሰብ ከእርስዎ ጋር መገናኜት ይችሉ ዘንድ ኢሜል እና የስልክ ቁጥር መስጠት ይኖርብዎታል:: የኢሜል አድራሻ ከሌልዎት [email protected] ይጠቀሙ::

የ ህጻኑ(ኗ)ን ፎቶ ሊያካትቱ ይችላሉ:: የሌሎች የ ቤተሰብ አባላት ፎቶዎች ፈቃደኛ ከሁኑ በድህረ ገጹ ላይ እንለጥፋቸዋለን::

በትእግስት ይጠብቁ:: ከ ልጅዎ እና ቤተሰቡ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ረዥም ጊዜ ሊዎስድ ይችላል::

ጥያቄዎቹ እዚህ ይጀምራሉ (Questions Begin Here)